Daycare

St. Michael Day care

– ልጆትን ባለሙያ በሆነ እና ሕጋዊ ሰውነት ባለው ዴይ ኬር ማስጠበቅ ከፈለጉ ይጎብኙን::
– እድሜያቸው ከ2 ዓመት እሰከ 12 ዓመት የሆኑ ልጆችን
– የተለያዩ የሕጻናት የቤት ውስጥ እና ከቤት ውጪ ጨዋታዎችን
– የቋንቋ ፣ የማስተዋል እና የሥነ ምግባር ትምህርቶች
– በቂ በሆነ መጽሐፍት፣ መማሪያ ቁሳቁስ የተደራጀ

We are licensed by Montgomery County Education Department. We would like to educate kids based on Ethiopian culture. We have very limited space. Call us 240-670-0636